Kurtta

እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት

ኩርታ የልጆች አልባሳት እና ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት የህፃናት እና ታዳጊዎች ላይ የሚያደርገውን በጎ አድራጎት ከልብ እያመሰገነ ኩርታ እድሜያቸው ከጨቅላ ህፃናት እስከ 13 አመት ድረስ የሚያመርታቸውን አልባሳት ለግሷል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *